Screen Reader Mode Icon

1. የCambridge ከተማ የBIPOC የንግድ ስራ አገልግሎት የዳሰሳ ጥናት

የCambridge የማህበረሰብ ልማት መምሪያ እና የCambridge ከተማ የጥቁር፣ የነባር ተወላጆች፣ የተለየ ቀለመም ያላቸው ሰዎች (BIPOC) የንግድ ስራ አማካሪ ኮሚቴ በCambridge ውስጥ ስለሚገኙ የBIPOC የንግድ ስራ ባለቤቶች ብዛት እና ስለ ፍላጎቶቻቸው በተጨማሪ ለማወቅ ይፈልጋል።

ይህን የዳሰሳ ጥናት ለመሙላት 10 ደቂቃዎች በላይ አይወስድም። እባክዎ የዳሰሳ ጥናቱን እስከ ታህሳስ 10, 2021 ዓ.ም ይሙሉ።

እባክዎ የዳሰሳ ጥናቱን በተመለከተ ያሉዎትን ማንኛውም ጥያቄዎች በedd@cambridgema.gov ይላኩ። የዳሰሳ ጥናቱን ለመሙላት እገዛ ካስፈለግዎት በስልክ ቁጥር 617-349-4654 ይደውሉ እና የሚረዳዎ ሰው ያገኛሉ።

*ወደ ኋላ ተመልሰው መልሰዎን መቀየር ካስፈለግዎ እባክዎ ቀዳሚውን ከዳሰሳ ጥናቱ በታች የሚገኘውን በተን ይጠቀሙ፤ ይህን ካላደረጉ ግን መልሶችዎ ሊጠፉ ይችላሉ።

ስለ ከተማው የግላዊነት ፖሊሲ በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት www.CambridgeMA.gov/privacystatement ን ይመልከቱ።

Question Title

* 1.  የንግድ ድርጅት ስም

Question Title

* 2. የንግድ ድርጅት ባለቤት ስም

Question Title

* 3.  Cambridge የንግድ ድርጅት አድራሻ

Question Title

* 4.  ከአንድ በላይ የንግድ ድርጅት አድራሻ ካሉዎ እዚህ ላይ ይጫኑ

Question Title

* 5. የንግድ ድርጅት ስልክ ቁጥር

Question Title

* 6. የንግድ ድርጅት/ባለቤት ኢሜይል

Question Title

* 7. ዘር/የዘር ሀረግ: እራስዎን እንዴት ይገልጹታል?

ሁሉንም መልስ የሆኑትን ይምረጡ

Question Title

* 8.  እባክዎ ልዩ የዘር ሀረግን ከዚህ በታች በተሰጠው ቦታ ይጻፉ። የዘር ሀረግ ምሳሌዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ (እነዚህ ለምሳሌነት ብቻ ናቸው፡ ቻይናዊ፣ ኢትዮጵያዊ፣ ግብጻዊ፣ ፊሊፒኖ፣ ሀይቲያዊ፣ ኮርያዊ፣ ሊባኖሳዊ፣ የናቫጆ ዜጋ፣ ፖርቷሪካዊ።

Question Title

* 9.  ጾታዎ ወይም የጾታ መገለጫዎ ምንድን ነው?

(እነዚህ አማራጮች የተዘጋጁት በCambridge ከተማ LGBTQ+ ኮሚሽን ነው። አማራጮቹ ጥያቄዎችዎን እና አስተያየቶችዎን በጥሩ ሁኔታ የሚቀበሉ ሲሆን አማራጮቹን በ lgbtqpluscommission@cambridgema.gov ማግኘት ይቻላል።)
 
የምላሽ አማራጮች (ሁሉንም መልስ የሆኑትን ይምረጡ)

0 of 32 answered
 

T