U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

Picture of City Manager speaking at a ceremonial signing.
የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን እና ዋና ዋና ክስተቶችን ዞር ብለን እንቃኝ
የከተማ አስተዳደሩ ባሳለፍነው ዓመት ያከናወናቸውን ሥራዎች City Manager Yi-An Huang መለስ ብለው የሚቃኙበትን መልዕክት ያንብቡ።
City Manager Huang speaks to community members
ከCity Manager የተሰጠ መልዕክት
Cambridge ውስጥ ተደራሽ ስለሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎቶች፣ የከተማ አስተዳደሩ በጎዳናዎቻችን ላይ ባሉ ተፃራሪ ፍላጎቶች እና ተግዳሮቶች መካከል ሚዛናዊ ሁኔታ ለመፍጠር ስላለው ፍላጎት፣ የትራንስፖርት አማራጮቹን ይበልጥ ደኅንነታቸው የተጠበቁ፣ ቅልጥፍና የተሞላባቸው እና ለከባቢ አየር ተስማሚ የሆኑ ስለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት በተመለከተ የCity Manager የሆኑት Yi-An Huang ያላቸውን አስተያየት እነሆ።
City Manager Yi-An Huang speaks at a podium.
City Manager Huang በተሽከርካሪ ደህንነት ደንቦች ላይ ሊደረጉ የሚችሉ ማሻሻያዎችን አቅርበዋል
City Manager Huang እና ሌሎች የተመረጡ የአካባቢ መስተዳድር ባለሥልጣናት ስቴቱ በትራፊክ አደጋ የሚከሰቱ ሞቶችን ለመቀነስ በደነገገው ሕግ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ የተቀመጡ ደንቦችን በተመለከተ ምስክርነት ለመስጠት በቅርብ ጊዜ Beacon Hill ተገኝተው ነበር።
City Manager Yi-An Huang swearing in at a podium in City Hall.
ከከተማ አስተዳዳሪ የተላከ መልእክት
የመኖሪያ ቤት ወጪ መጨመር በከተማችን ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁሉ፣ በአካባቢያችን ህይወትን ከሚገነቡ ወጣቶች ጀምሮ፣ እስከ ለህፃናት ተጨማሪ ቦታ ለሚፈልጉ ቤተሰቦች እና ከቤተሰቦቻቸው እና ከጓደኞቻቸው ጋር ለመቀራረብ ለሚጥሩ አዛውንቶች ድረስ ሁሌም ያለ ወቅታዊ ፈተና ሆኗል። ይህ እትም ከቤቶች ጋር የተያያዙ ቁልፍ ቃል ኪዳናችንን፣ ተነሳሽነቶችን እና ኢንቨስትመንቶችን በተመለከተ ሰፋ ያለ መግለጫ ይሰጣል።
Image of City Manager, Yi-An Huang
የከተማ አስተዳዳሪ መልእክት
ባለፈው አመት በተጨማሪ፣ በተለያዩ ማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን በርካታ ድምፆች ሚዛናዊ ለማድረግ፣ በከተማው ምክር ቤት ውስጥ መግባባትን ለማግኘት እና አቅጣጫቸውን ለመከተል፣ እና የከተማውን ክፍል አመራሮች እና ሰራተኞች ሙያዊ ልምድ እና እውቀት ለማምጣት ጠንክሬ ሰርቻለሁ።
Yi-An-Huang
የከተማው አስተዳዳሪ መልዕክት
የአየር ንብረት ለውጥ በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው እናም ለከተማው ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። እንደ ማህበረሰብ፣ ይህንን ወሳኝ ስራ ለማሳካት በአስቸኳይ እርምጃ መውሰድ እና ቁርጥ ውሳኔ ማድረግ አለብን።  በዚህ ሥራ ውስጥ እንደ መሪ፣ ሰፋ ያሉ ግቦችን አውጥተናል እናም በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ ሁሉም ጠቃሚ ሚና ለመጫወት እድሎች አሏቸው ። 
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here