U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

Cambridge City Manager Yi-An Huang is smiling while speaking at a podium in the Sullivan Chamber at Cambridge City Hall.
ከCity Manager Yi-An Huang ጋር የተደረገ የበጀት ጥያቄ እና መልስ
City Manager Yi-An Huang ግልጽነት፣ የበጀት እድገት ቁጥጥር እና እያደገ የሚገኝ ኢኮኖሚያዊ አለመረጋጋት ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ቁልፍ ነገሮች ላይ ያለውን ኢንቨስትመንት ማስቀጠል ላይ በማተኮር የ2026 ዓ.ም በጀት ዓመት የበጀት ሂደት ዙሪያ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
Aerial view of the Charles River and the Massachusetts Institute of Technology campus in Cambridge, Massachusetts, featuring modern buildings and a bridge connecting over the river.
ለ2026 ዓ.ም በጀት ዓመት የተቀመጡ ቁልፍ የከተማ አስተዳደር ተነሳሽነቶች ጥልቅ ዳሰሳ
የCambridge የ2026 ዓ.ም በጀት ዓመት በጀት ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች፣ እኩልነት፣ ለአካባቢ ተስማሚነት እና ደኅንነታቸው የተጠበቁ ጎዳናዎች ላይ ቀጣይነት ያለው ኢንቨስትመንት እንደሚኖር የሚያሳይ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ሰዓት እያደገ በሚገኘው ኢኮኖሚያዊ አለመረጋጋት ውስጥ እና የፌደራል የወረርሽኝ እርዳታ ደረጃ በደረጃ እየተቋረጠ በሚገኝበት ሁኔታ ላይ ለፋይናንስ ተለዋዋጭነት ቅድሚያ ይሰጣል።
Signs for the Cambridge Housing Authority and Cambridge Multi-Service Center hang on a city building, with a person walking on the sidewalk beside parked cars.
መረጋጊያ እና መጠለያ የገንዘብ ድጋፍ አገኙ
የፌዴራሉ የገንዘብ ድጋፍ አስተማማኝ ባለመሆኑ Cambridge አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶችን ለማስቀጠልና ቤት ለሌላቸው ሰዎች አዳዲስ የመኖሪያ ቤት መያዣዎችን ለማስተዋወቅ በሚልዮን የሚቆጠሩ ተጨማሪ ሰዎችን እያዋለ ነው ።
Two children smiling and fist-bumping at a restaurant table. There are art supplies, a menu, and glasses of water on the table.
እጅግ ጉልህ የሆኑት የበጀት ማሻሻያዎች
የCambridge የ2026 ዓ.ም በጀት ዓመት በጀት ትምህርት ቤቶች፣ የደመዎዝ ክፍያዎች፣ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ማስፋፊያ እና እንደ ሰውነት ላይ የሚለበስ ካሜራ ያሉ የሕዝብ ደኅንነት ተነሳሽነቶችን ከሚደግፉ ቁልፍ ጭማሪዎች ጋር መጠነኛ እድገት ያሳያል።
Deputy Budget Director Angela Alfred poses on the front steps of Cambridge City Hall
የሠራተኛ መገለጫ፦ Angela Alfred፣ ምክትል የበጀት ዳይሬክተር
ከትውልድ ጀምሮ Cantabrigian (የCambridge ነዋሪ) እና የረጅም ጊዜ የከተማ አስተዳደር አባል የሆኑት Angela Alfred ከኢንተርን ጀምሮ እስከ ምክትል የበጀት ዳይሬክተርነት ድረስ ያደረጉት ጉዞ ለማኅበረሰብ ተኮር የፋይናንስ ዕቅድ አወጣጥ ያላቸውን ቁርጠኝነት እንዴት እንደቀረጸ አጋርተዋል።
Principal Budget Analyst Daniel Liss standing in a hallway at Cambridge City Hall
የሠራተኞች መገለጫ፦ Daniel Liss፣ ዋና የበጀት ተንታኝ
የCambridge ከተማ አስተዳደር ዋና የበጀት ተንታኝ Daniel Liss ለሕዝብ አገልግሎት ያላቸው ፍቅር እና የመምሪያዎች ትብብር የከተማ አስተዳደሩን በጀት እና ማኅበረሰብ ላይ የሚኖረውን ተጽዕኖ ለመደገፍ የሚሠሩትን ሥራ እንዴት እንደሚመራ አጋርተዋል።
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here