U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

Discrimination Intake Form

ይህንን ገጽ ይተርጉሙ

ይህ ቅጽ ለመቀበያ ብቻ የተዘጋጀ ሲሆን የኬምብሪጅ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ይህን መረጃ እንደ ቅሬታ መቀበሉን አያመለክትም። ስላስገቡት መረጃ ክትትል ለማድረግ የኮሚሽኑ ሠራተኞች ይገናኙዎታል። የኬምብሪጅ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሥልጣን ያለው በኬምብሪጅ ከተማ ውስጥ ለተከሰቱ የአድሎ ቅሬታዎች ብቻ እንደሆነና ተከስተዋል የተባሉትን የአድሎ ድርጊቶች መመርመር የሚችለው አቤቱታው በተፈረመ በ180 ቀናት ውስጥ ብቻ እንደሆነ እባክዎን ልብ ይበሉ። ይህንን ቅጽ መጠቀም ካልፈለጉ ቀጠሮ ከያዙ በኋላ የኮሚሽኑ ሠራተኛ በስልክ ወይም በአካል አግኝትዎት/አግኝታዎት መረጃውን መውሰድ ይችላል/ትችላለች።

መረጃዎ

የቅሬታ መረጃ

ከሚከተሉት ጉዳዮች ውስጥ ቅሬታዎ ላይ ሚና ተጫውተዋል ብለው የሚያምኗቸው ካሉ ሳጥኖቹ ውስጥ ምልክት ያድርጉ:













የመድልዎ ዓይነቶች

በኬምብሪጅ ውስጥ መኖሪያ ሲፈልጉ፥ አሁን ባሉበት መኖሪያ ውስጥ ሆነው ወይም በማንኛውም ከቤት ጋር የተያያዘ ግብይት ላይ ለምሳሌ ለሞርጌጅ ማመልከቻ በሚያስገቡበት ጊዜ አድሎ ደርሶብኛል ብለው የሚሰማዎት ከሆነ። ሌሎች ሁኔታዎች የቤት አድሎ ሆነው ሊገኙ ይችላሉ፥ የኮሚሽኑም ጉዳዩን የመመርመር ችሎታ የሚገመገመው ከኮሚሽን ሠራተኞች ጋር ይበልጥ ውይይት ተደርጎ ይሆናል። ይበልጥ ማብራሪያ ለማግኘት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ደረገጽ ላይ በጠቃሚ ምክሮችና ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች ሥር የሚገኘውን

የመኖሪያ ቤት መከልከል

በኬምብሪጅ ውስጥ አንድ ንግድ ወይም ለሕዝብ ክፍት የሆነ ቦታ ላይ አድሎ አድርሶብኛል ብለው የሚያስቡ ከሆነ። ይበልጥ ማብራሪያ ለማግኘት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ደረገጽ ላይ በጠቃሚ ምክሮችና ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች ሥር የሚገኘውን

በኬምብሪጅ ውስጥ የሥራ ቦታዎ ላይ፥ በሠራተኛ ድርጅት ወይም በቅጥር ተቋም ውስጥ አድሎ ደርሶብኛል በለው የሚያምኑ ከሆነ። ይበልጥ ማብራሪያ ለማግኘት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ደረገጽ ላይ በጠቃሚ ምክሮችና ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች ሥር የሚገኘውን

በኬምብሪጅ ውስጥ በትምህርት ተቋም ውስጥ አድሎ ደርሶብኛል ብለው የሚያምኑ ከሆነ። አንዳንድ ገደቦች አሉ፥ እነሱንም ከኮሚሽን ሠራተⶉች ጋር በይበልጥ መወያየት ይቻላል።

የስነሕዝብ መረጃ

የህንን መረጃ መስጠት አድሎን ለመዋጋት የምናደርጋቸውን ጥረቶች ለመከታተል ይበልጥ ይረዳናል።

የዘር/ጎሳ ማንነት? (የሚመለከተው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ): *









ጾታዎ ምንድነው?
(የሚመለከተው ላይ ሁሉ ምልክት ያድርጉ)
*







የመገናኛ መረጃ

Jennifer Mathews, ዋና ዳይሬክተር
51 Inman St. 2nd Floor
Cambridge, MA 02139
ስልክ: 617-349-4396

የአገልግሎት ሰዓት

ሰኞ: 8:30 a.m. - 8:00 p.m.
ከማክሰኞ እስከ ሐሙስ: 8:30 a.m. - 5:00 p.m.
ዓርብ: 8:30 a.m. - 12:00 p.m.
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc.