U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

Participatory Budgeting

 

Participatory Budgeting (PB) ዑደት 12

Cambridge ከተማ አስተዳደር ሁሉንም 6 ክፍል ተማሪዎችን ጨምሮ ዕድሜያቸው 12 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ነዋሪዎች በከተማዋ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች ላይ ድምጽ እንዲሰጡ ይጋብዛል። ይህ የምርጫ ሂደት U.S. ዜጋ ያልሆኑትን ሰዎች እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጨምሮ ለሁሉም Cambridge ነዋሪዎች ክፍት ነው። ድምጽ መስጠት የሚቻልበት የመጨረሻው ቀን ማርች 15 ቀን 2026 . ነው።

በኦንላይን የሚሰጥ ድምጽ በጽሑፍ መልእክት ወይም በኢሜይል በሚላክ ኮድ አማካኝነት ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል። የኦንላይን ድምጽ መስጫው በእንግሊዝኛ፣ በአማርኛ፣ በአረብኛ፣ በባንግላ፣ በቻይንኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በጃፓንኛ፣ በሄይቲ ክሪኦል፣ በሕንድኛ፣ በስፔንኛ እና በፖርቱጋልኛ ይገኛል። 

በኦንላይን እዚህ ድምጽ ይስጡ

ድምጽ እንዲሰጥባቸው ለምርጫ የቀረቡትን የተለያዩ ፕሮጀክቶች መግለጫ ከታች መመልከት ይችላሉ።

Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here