U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

የVolpe Site ለድብልቅ ጥቅም ፕሮጀክት የሚውል ጣቢያ ሆኖ እየተለወጠ ይገኛል

2026 ጃንዩወሪ 5, ሰኞ

በKendall Square ከሚገኘው ከመሬት በታች ካለው ማከፋፈያ ጣቢያ ብዙም ሳይርቅ፣ MIT በቦታው ላይ ተለዋዋጭ ድብልቅ ጥቅም ያለው ፕሮጀክት መሥራቱን ቀጥሏል። የቦታው የልማት ዋና እቅድ 2021 ዓ.ም ላይ የማኅበረሰብ ተሳትፎ ሂደቱ ከተጠናቀቀ በኋላ በPlanning Board (በእቅድ አውጪ ቦርዱ) ጸድቋል። የቀረበው ልማት የችርቻሮ መደብሮች እና ሬስቶራንቶችን፣ በገበያ ዋጋ የሚሸጡ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው የመኖሪያ ቤት ክፍሎችን፣ የማኅበረሰብ ማዕከላትን እና የሳይንስ እና ፈጠራ ተቋማትን የሚሠራ ወደ 3 ሚሊዮን square feet (ካሬ ጫማ) የሚጠጋ ቦታን ያካትታል። ደማቅ፣ ድብልቅ ጥቅም ላይ የሚውለው ማዕከል በተጨማሪም ለእግረኞች መተላለፊያ መንገዶችን እና ለሕዝብ ክፍት የሆነ ቦታን የሚይዝ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በThird Street እና Broadway ማዕዘን ላይ የሚሠራ ትልቅ መናፈሻ፣ ከSixth Street/Loughrey Way አጠገብ የሚሠራ ረጅም መናፈሻ፣ ከማኅበረሰብ ማዕከሉ አጠገብ የሚሠራ መናፈሻ እና በBinney Street ላይ የሚሠራ መናፈሻ ይገኙበታል።

የመሠረት ሥራው የተጀመረ ሲሆን፣ 2026 ዓ.ም ላይም ሥራው ይቀጥላል። እስከ 2026 ዓ.ም ስፕሪንግ ወቅት ድረስ የBroadway መንገድ አቅጣጫው ወደ አንድ ጎን ብቻ ተቀይሮ አገልግሎት ይሰጣል።


Artist's rendering of the transformed Volpe site surrounded by modern buildings, with people walking and relaxing on the grass, and cars on nearby streets.
የተቀየረው የVolpe Site ገጽታ ማሳያ ምስል።
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here