U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

City Manager Huang speaks to community members
ከCity Manager የተሰጠ መልዕክት
Cambridge ውስጥ ተደራሽ ስለሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎቶች፣ የከተማ አስተዳደሩ በጎዳናዎቻችን ላይ ባሉ ተፃራሪ ፍላጎቶች እና ተግዳሮቶች መካከል ሚዛናዊ ሁኔታ ለመፍጠር ስላለው ፍላጎት፣ የትራንስፖርት አማራጮቹን ይበልጥ ደኅንነታቸው የተጠበቁ፣ ቅልጥፍና የተሞላባቸው እና ለከባቢ አየር ተስማሚ የሆኑ ስለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት በተመለከተ የCity Manager የሆኑት Yi-An Huang ያላቸውን አስተያየት እነሆ።
A rendering of Aberdeen Avenue and how it supports many modes of transportation.
በCambridge ውስጥ ያሉት የትራንስፖርት አገልግሎቶች አጠቃላይ እይታ
በCambridge ስለሚገኙት የትራንስፖርት አገልግሎት አማራጮች እና ከእነሱ ጋር ተያያዥ ስለሆኑት መረጃዎች ተጨማሪ ነገሮችን ይወቁ።
Signs and promotional material highlighting the 20 MPH speed limit
ለVision Zero ያለን የማይናወጥ ቁርጠኝነት
የCambridge ከተማ አስተዳደር Vision Zero ፖሊሲን በሥራ ላይ ካዋለ በኋላ ስለተገበራቸው ነገሮች ተጨማሪ ያንብቡ።
An MBTA bus is parked in front of a T stop in Kendall Square.
በሕዝብ ማመላለሻ ለሚደረጉ ጉዞዎች ቅድሚያ መስጠት
ካምብሪጅ የአውቶቡስ መስመሮችንና የመንገድ ንድፍ ማሻሻያዎችን በማቀናጀት ለሕዝብ ትራንስፖርት ቅድሚያ ይሰጣሉ።
A sky view of Inman Square that was fully redesigned and reconstructed.
ከባድ አደጋዎችን ተከትሎ የሚተገበሩ አሠራሮችን የማሻሻል ሥራ
Cambridge ለሞት ወይም ከባድ ጉዳት መንስዔ ለሆኑ የትራፊክ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጥበት አሠራሮችን አስቀምጧል። እነዚህም የተሻሻለ የSafety Audit ፕሮግራምን እና የመረጃ ትንተናን ያካትታሉ።
City Manager Yi-An Huang speaks at a podium.
City Manager Huang በተሽከርካሪ ደህንነት ደንቦች ላይ ሊደረጉ የሚችሉ ማሻሻያዎችን አቅርበዋል
City Manager Huang እና ሌሎች የተመረጡ የአካባቢ መስተዳድር ባለሥልጣናት ስቴቱ በትራፊክ አደጋ የሚከሰቱ ሞቶችን ለመቀነስ በደነገገው ሕግ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ የተቀመጡ ደንቦችን በተመለከተ ምስክርነት ለመስጠት በቅርብ ጊዜ Beacon Hill ተገኝተው ነበር።
A bicyclist travels on a dedicated bicycle lane.
የተነጠለ የብስክሌት መስመር አውታርን መገንባት
የCambridge’s Cycling Safety Ordinance ወደ 25 ማይል የሚጠጋ ርቀት ያላቸው የተነጠሉ የብስክሌት መስመሮችን የመገንባት ታላቅ ዓላማ አንግቧል። የከተማ አስተዳደሩን ሥራ ለመደገፍ ስለሚሠራቸው ሥራዎች የበለጠ ይወቁ።
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here